Land Library
Welcome to the Land Portal Library. Explore our vast collection of open-access resources (over 74,000) including reports, journal articles, research papers, peer-reviewed publications, legal documents, videos and much more.
/ library resources
Showing items 1 through 9 of 629.የነዚህ የበጎ ፈቃድ መመሪያዎች አላማ የመሬት፣ የአሳ እንዲሁም የደን ይዞታ አስተዳደርን ለማሻሻል ምሪት መስጠት ብሎም እንደማጣቀሻ ማገልገል ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የተሰኘው መርሆን መሠረት ያደረገ እና የሰው ልጆችን በቂ ምግብ የማግኘት መብት በአገር አቀፍ የምግብ ዋስትና ማዕቀፍ ውስጥ በዘላቂነት እውን እንዲሆን ድጋፍ መስጠት ነው። የነዚህ መመሪያዎች አላማ ረሃብን እና ድህነትን ለማጥፋት ለሚደረገው አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ርብርብ
በኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት የግብርና ኢንቨስትመንት ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የማህበራዊና አካባቢ የስነ ምግባር ደንብ የተዘጋጀው የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ሁሉን አቀፍ ፣ዘላቂ ፣ ግልጽነት የሰፈነባቸው እና ሰብአዊ መብቶችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይችሉ ዘንድ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ የስነ ምግባር ደንብ ሰነድ ነው ፡፡ ይህ ሰነድ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸርና ግብርና ኢንቨስትመንት ባለስልጣን የግብርና ኢንቨስትመንት ልማት በተገቢው መንገድ
Land area of 3131.5451 hectares in Ou Chum district, Ratanakiri province has downsized from Forest Cover 2002 and reclassified as “State Private Land” for granting purpose as communal ownership to 4 Krung indigenous communities in Puy commune, Ou Chum district, Rattanakiri province.
In the Mekong region, conflicts between local communities and large scale land concessions are widespread. They are often difficult to solve.
The 55.3 hectares of land from forest cover 2002 located in Chek Dei village, Andoung Trabek commune, Romeas Hek district, Svay Rieng province was privatized for social land concession to allocate to families of military and police.
Land in amount of 1418.49 hectares was downsized to grant it for the 82 families who had occupied and used located and to keep as public state land in Tropeang Kea village, Cheung Kor commune, Preynob district, Preah Sihanouk province.
FAO published its Voluntary Guidelines on the Responsible Governance of Tenure (VGGT) of Land, Fisheries and Forests in the Context of National Food Security in 2012.
በግብርና ስራ ላይ የሚውል ኢንቨስትመንት በምግብ ራስን አለመቻልንና ድህነትን ለመቀነስ እጅጉን አስፈላጊ ነው፡፡ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በታዳጊ አገሮች ውስጥ የእርሻ ቦታ ተፈላጊነት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል፡፡ በዚህ አኳያ መሬት አጉዋጊ መስህብነት ያለው ቋሚ ንብረት ተደርጐ ይወሰዳል፡፡ በማህበራዊ ዘርፍ ረገድ በመሬት ላይ የሚደረጉ ኢንቨስትመንቶች ቅይጥ ውጤቶችን አምጥተዋል፡፡ እንደነዚህ ያሉ ኢንቨስትመንቶች የአንዱን አካባቢ ማህበረሰቦች ተጠቃሚ የማድረግ አቅም አላቸው፡