Resultados de la búsqueda
Mostrando ítems 1 a 9 de 23.-
Library ResourceEnero, 1994Etiopía
-
Library Resource
Local sustainable development solutions for people, nature, and resilient communities
Informes e investigacionesDiciembre, 2004EtiopíaLocal and indigenous communities across the world are advancing innovative sustainable development solutions that work for people and for nature. Few publications or case studies tell the full story of how such initiatives evolve, the breadth of their impacts, or how they change over time. Fewer still have undertaken to tell these stories with community practitioners themselves guiding the narrative. The Equator Initiative aims to fill that gap.
-
Library Resource
ይህ መመሪያ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የመሬት፤ ዓሣ እና ደን አስተዳዳርና ጥበቃ፤ ለብሄራዊ የምግብ ዋስትና በሚል ተዘጋጅቶ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው፡፡
Manual y guíasMayo, 2019África, África oriental, Etiopíaየነዚህ የበጎ ፈቃድ መመሪያዎች አላማ የመሬት፣ የአሳ እንዲሁም የደን ይዞታ አስተዳደርን ለማሻሻል ምሪት መስጠት ብሎም እንደማጣቀሻ ማገልገል ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የተሰኘው መርሆን መሠረት ያደረገ እና የሰው ልጆችን በቂ ምግብ የማግኘት መብት በአገር አቀፍ የምግብ ዋስትና ማዕቀፍ ውስጥ በዘላቂነት እውን እንዲሆን ድጋፍ መስጠት ነው። የነዚህ መመሪያዎች አላማ ረሃብን እና ድህነትን ለማጥፋት ለሚደረገው አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ርብርብ አስተዋጽዖ ማድረግ ሲሆን ይኸውም ቀጣይነት ያለው የመሬት ልማት ለዕድገት መሠረታዊ ጉዳይ ነው የተሰኘውን መርሆ በማንገብ ፍትሃዊ የመሬት፣ የአሳ እና የደን ሀብት ክፍፍል እንዲሁም ዋስትና ያለው የይዞታ መብት እንዲኖር ማስተዋወቅን ይጨምራል። ድህነትን እና ረሃብን ማጥፋት እንዲሁም ቀጣይነት ያለው የተፈጠሮ ሀብት አጠቃቀምን ማስፈን በዋናነት የማህበረሰቡን እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላትን መሬት፣ የአሳ እና የደን ሀብቶች ማግኘት ላይ የተመሠረተ ነው። የአብዛኛው በተለይ የገ
-
Library ResourceManual y guíasDiciembre, 2016África, África oriental, Etiopía
በግብርና ስራ ላይ የሚውል ኢንቨስትመንት በምግብ ራስን አለመቻልንና ድህነትን ለመቀነስ እጅጉን አስፈላጊ ነው፡፡ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በታዳጊ አገሮች ውስጥ የእርሻ ቦታ ተፈላጊነት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል፡፡ በዚህ አኳያ መሬት አጉዋጊ መስህብነት ያለው ቋሚ ንብረት ተደርጐ ይወሰዳል፡፡ በማህበራዊ ዘርፍ ረገድ በመሬት ላይ የሚደረጉ ኢንቨስትመንቶች ቅይጥ ውጤቶችን አምጥተዋል፡፡ እንደነዚህ ያሉ ኢንቨስትመንቶች የአንዱን አካባቢ ማህበረሰቦች ተጠቃሚ የማድረግ አቅም አላቸው፡፡ ይህም አነስተኛ አቅም ያላቸው ገበሬዎች የካፒታል፡ የቴክኖሎጂ፣ የእውቀትና የግብይት ቦታዎች አቅራቦት እንዲኖራቸው በማድረግ ነው፡፡ ከዚሁ ጐን ለጐን የላቀ ኢኮኖሚያዊ እምርታ እና የግብርና ምርታማነትን የመሳሰሉ ጠቀሜታዎችን ማግኘት ያስችላሉ፡፡ ቢሆንም እነዚህ ኘሮጅክቶች ብዙ ግዜ የአካባቢውን ነዋሪዎች መብቶቻቸውን እንዲያጡና መሬታቸውንና በመሰል የተፈጥሮ ሃብቶችም መ ጠቀም እ ንዳይችሉ በ ማድረግ ለ ተጐጂነት ይ ዳርጉዋቸዋል፡፡ እ ንደዚሁም በ ምግብ ዋስትናና በገጠር ነ
-
Library ResourceManual y guíasDiciembre, 2018África, África oriental, Etiopía
በኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት የግብርና ኢንቨስትመንት ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የማህበራዊና አካባቢ የስነ ምግባር ደንብ የተዘጋጀው የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ሁሉን አቀፍ ፣ዘላቂ ፣ ግልጽነት የሰፈነባቸው እና ሰብአዊ መብቶችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይችሉ ዘንድ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ የስነ ምግባር ደንብ ሰነድ ነው ፡፡ ይህ ሰነድ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸርና ግብርና ኢንቨስትመንት ባለስልጣን የግብርና ኢንቨስትመንት ልማት በተገቢው መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ መመሪያዎችን ለማዘጋጀት ባሳየው ቁርጠኝነት ምክንያት ነው፡፡
-
Library ResourceAcuerdos y ContratosEnero, 2016Etiopía
This is a Model Contract posted on OpenLandContracts.org. It lists Other crops as the primary resource(s)
-
Library ResourceSeptiembre, 2013Etiopía, África, África oriental
-
Library ResourceAcuerdos y ContratosAgosto, 2010Etiopía
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cereal crops,Cotton,Oilseeds,Other crops as the primary resource(s)
-
Library ResourceAcuerdos y ContratosMarzo, 2011Etiopía
This is a Land Lease Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Cotton as the primary resource(s)
-
Library ResourceAcuerdos y ContratosSeptiembre, 2009Etiopía
This is a Agricultural Development Agreement posted on OpenLandContracts.org. It lists Not Specified as the primary resource(s)
Búsqueda en la Biblioteca de Tierras
A través de nuestro sólido motor de búsqueda, puede explorar cualquier elemento de los más de 64.800 recursos rigurosamente seleccionados en la Biblioteca de la Tierra. Si desea obtener una visión general de lo que es posible, siéntase libre de examinar la Guía de búsqueda.